Thesis Open Access

የ዗ጠነኛና የአስረኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት የሰዋስው ትምህርት መሌመጃዎችአቀራረብና አዯረጃጀት ግምገማ

በሊዋይሽ አየሌኝ


Dublin Core Export

<?xml version='1.0' encoding='utf-8'?>
<oai_dc:dc xmlns:dc="http://purl.org/dc/elements/1.1/" xmlns:oai_dc="http://www.openarchives.org/OAI/2.0/oai_dc/" xmlns:xsi="http://www.w3.org/2001/XMLSchema-instance" xsi:schemaLocation="http://www.openarchives.org/OAI/2.0/oai_dc/ http://www.openarchives.org/OAI/2.0/oai_dc.xsd">
  <dc:creator>በሊዋይሽ አየሌኝ</dc:creator>
  <dc:date>2025-10-15</dc:date>
  <dc:description>የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በ዗ጠነኛና አስረኛ ክፍሌ አማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ የሰዋስው ትምህርት መሌመጃዎች አቀራረብና አዯረጃጀት ግምገማ መፇተሽ በመሆኑ ገሊጭ ንዴፍን የተከተሇ ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ የሚያስችለ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ የሰነዴ ፍተሻ የመረጃ መሰብሰቢያ ዗ዳ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ ሇጥናቱ የመረጃ ምንጭ ሆነው ያገሇገለት በ2004 ዓ.ም ታትመው አሁን ሥራ ሊይ በዋለት የ዗ጠነኛና አሥረኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍትና መርሃ-ትምህርቶቹ ናቸው፡፡ ከነዙህ የመረጃ ምንጮች በሰነዴ ፍተሻ የተሰበሰቡት መረጃዎች አይነታዊ የመረጃ መተንተኛ ስሌትን በመጠቀም ተተንትኗሌ፡፡ የጥናቱ ግኝትም በ዗ጠነኛና አስረኛ ክፍሌ አማርኛ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ ከአቀራረብ መገምገሚያ መስፇርቶች አንፃር አብዚኛዎቹ የሰዋስው መሌመጃዎች የቋንቋውን ስርዓት፣ ፍቺና አገሌግልት አቀናጅተው የማያቀርቡ፣ እውነታዊነትን ያሌተሊበሱ፣ ሇተማሪ ተኮር አቀራረብ ትኩረት የማይሰጡ፣ ሂዯት ተኮር የሰዋስው ትምህርት አቀራረብን መሠረት በማዴረግ ያሌቀረቡ መሆናቸውን የሚያመሇክት ነው፡፡ ከአዯረጃጀት አንፃር የመገምገሚያ መስፇርቶች ዯግሞ በመማሪያ መፅሏፍቱ ውስጥ ከቀጣይነት አንፃር ሲታይ በውስጡ ያካተቷቸው መሌመጃዎች ሰፉና ቀጣይነት ባሇው መሌኩ የቀረቡ እንዯሆኑ ተሇይቷሌ፡፡ በተመሳሳይ ከተሇጣጣቂነት አንፃር በመማሪያ መፅሏፍቱ ውስጥ ያለት የሰዋስው መሌመጃዎች በተወሰነ መሌኩ ዯረጃቸውን ጠብቀው የተዯራጁ ቢሆንም፣ በተወሰነ መሌኩ የመሌመጃ ዴግግሞሽ ሊይ ችግር ተስተውሎሌ፡፡ በመጨረሻም ከውህዯት አንፃር ስታዩ በሚፇሇገው መሌኩ ተዯራጅተው የቀረቡ እንዯሆነ ሇመገን዗ብ ተችሎሌ፡፡ ላሊው ዯግሞ በመማሪያ መጻሕፍቱ ውስጥ የተካተቱ የሰዋስው ትምህርት መሌመጃዎች በሙለ በመርሃ-ትምህርቱ ውስጥ ተካተው የተገኙ እና የመርሃ-ትምህርቱና የመማሪያ መጻሕፍቱ ተጣጥመው የቀረቡ መሆናቸውን ሇማየት ተችሎሌ፡፡ በመጨረሻም የጥናቱን ግኝት መሰረት በማዴረግ ከአቀራረብና ከአዯረጃጀት አንፃር ሉከናወኑ የሚገባቸው የመፍትሔ ሃሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡</dc:description>
  <dc:identifier>https://zenodo.org/record/20193</dc:identifier>
  <dc:identifier>10.20372/nadre:20193</dc:identifier>
  <dc:identifier>oai:zenodo.org:20193</dc:identifier>
  <dc:language>amh</dc:language>
  <dc:relation>doi:10.20372/nadre:20192</dc:relation>
  <dc:relation>url:https://nadre.ethernet.edu.et/communities/006</dc:relation>
  <dc:rights>info:eu-repo/semantics/openAccess</dc:rights>
  <dc:rights>http://www.opendefinition.org/licenses/cc-by</dc:rights>
  <dc:title>የ዗ጠነኛና የአስረኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት የሰዋስው ትምህርት መሌመጃዎችአቀራረብና አዯረጃጀት ግምገማ</dc:title>
  <dc:type>info:eu-repo/semantics/doctoralThesis</dc:type>
  <dc:type>publication-thesis</dc:type>
</oai_dc:dc>
0
0
views
downloads
All versions This version
Views 00
Downloads 00
Data volume 0 Bytes0 Bytes
Unique views 00
Unique downloads 00

Share

Cite as