Thesis Open Access
በሊዋይሽ አየሌኝ
ድ/ር ኢዮብ ቀሇመወርቅ
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በጠነኛና አስረኛ ክፍሌ አማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ የሰዋስው ትምህርት መሌመጃዎች አቀራረብና አዯረጃጀት ግምገማ መፇተሽ በመሆኑ ገሊጭ ንዴፍን የተከተሇ ነው፡፡ አሊማውን ከግብ ሇማዴረስ የሚያስችለ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ የሰነዴ ፍተሻ የመረጃ መሰብሰቢያ ዳ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ ሇጥናቱ የመረጃ ምንጭ ሆነው ያገሇገለት በ2004 ዓ.ም ታትመው አሁን ሥራ ሊይ በዋለት የጠነኛና አሥረኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍትና መርሃ-ትምህርቶቹ ናቸው፡፡ ከነዙህ የመረጃ ምንጮች በሰነዴ ፍተሻ የተሰበሰቡት መረጃዎች አይነታዊ የመረጃ መተንተኛ ስሌትን በመጠቀም ተተንትኗሌ፡፡ የጥናቱ ግኝትም በጠነኛና አስረኛ ክፍሌ አማርኛ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ ከአቀራረብ መገምገሚያ መስፇርቶች አንፃር አብዚኛዎቹ የሰዋስው መሌመጃዎች የቋንቋውን ስርዓት፣ ፍቺና አገሌግልት አቀናጅተው የማያቀርቡ፣ እውነታዊነትን ያሌተሊበሱ፣ ሇተማሪ ተኮር አቀራረብ ትኩረት የማይሰጡ፣ ሂዯት ተኮር የሰዋስው ትምህርት አቀራረብን መሠረት በማዴረግ ያሌቀረቡ መሆናቸውን የሚያመሇክት ነው፡፡ ከአዯረጃጀት አንፃር የመገምገሚያ መስፇርቶች ዯግሞ በመማሪያ መፅሏፍቱ ውስጥ ከቀጣይነት አንፃር ሲታይ በውስጡ ያካተቷቸው መሌመጃዎች ሰፉና ቀጣይነት ባሇው መሌኩ የቀረቡ እንዯሆኑ ተሇይቷሌ፡፡ በተመሳሳይ ከተሇጣጣቂነት አንፃር በመማሪያ መፅሏፍቱ ውስጥ ያለት የሰዋስው መሌመጃዎች በተወሰነ መሌኩ ዯረጃቸውን ጠብቀው የተዯራጁ ቢሆንም፣ በተወሰነ መሌኩ የመሌመጃ ዴግግሞሽ ሊይ ችግር ተስተውሎሌ፡፡ በመጨረሻም ከውህዯት አንፃር ስታዩ በሚፇሇገው መሌኩ ተዯራጅተው የቀረቡ እንዯሆነ ሇመገንብ ተችሎሌ፡፡ ላሊው ዯግሞ በመማሪያ መጻሕፍቱ ውስጥ የተካተቱ የሰዋስው ትምህርት መሌመጃዎች በሙለ በመርሃ-ትምህርቱ ውስጥ ተካተው የተገኙ እና የመርሃ-ትምህርቱና የመማሪያ መጻሕፍቱ ተጣጥመው የቀረቡ መሆናቸውን ሇማየት ተችሎሌ፡፡ በመጨረሻም የጥናቱን ግኝት መሰረት በማዴረግ ከአቀራረብና ከአዯረጃጀት አንፃር ሉከናወኑ የሚገባቸው የመፍትሔ ሃሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡
| Name | Size | |
|---|---|---|
|
9. 2012 Blawayish.pdf
md5:30b99a7a670e9edf86fb9368feef548f |
1.1 MB | Download |
| All versions | This version | |
|---|---|---|
| Views | 0 | 0 |
| Downloads | 0 | 0 |
| Data volume | 0 Bytes | 0 Bytes |
| Unique views | 0 | 0 |
| Unique downloads | 0 | 0 |