Thesis Open Access
በአንጓች አየለ
<?xml version='1.0' encoding='utf-8'?>
<resource xmlns:xsi="http://www.w3.org/2001/XMLSchema-instance" xmlns="http://datacite.org/schema/kernel-4" xsi:schemaLocation="http://datacite.org/schema/kernel-4 http://schema.datacite.org/meta/kernel-4.1/metadata.xsd">
<identifier identifierType="DOI">10.20372/nadre:19784</identifier>
<creators>
<creator>
<creatorName>በአንጓች አየለ</creatorName>
</creator>
</creators>
<titles>
<title>የአማርኛ ቋንቋ ዕጩ መምህራን ሀሳባቸውን በጽሑፍ የመግለፅ ችሎታ ፍተሻ፤ በአርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተተኳሪነት</title>
</titles>
<publisher>Zenodo</publisher>
<publicationYear>2025</publicationYear>
<dates>
<date dateType="Issued">2025-10-14</date>
</dates>
<resourceType resourceTypeGeneral="Text">Thesis</resourceType>
<alternateIdentifiers>
<alternateIdentifier alternateIdentifierType="url">https://nadre.ethernet.edu.et/record/19784</alternateIdentifier>
</alternateIdentifiers>
<relatedIdentifiers>
<relatedIdentifier relatedIdentifierType="DOI" relationType="IsVersionOf">10.20372/nadre:19783</relatedIdentifier>
<relatedIdentifier relatedIdentifierType="URL" relationType="IsPartOf">https://nadre.ethernet.edu.et/communities/006</relatedIdentifier>
</relatedIdentifiers>
<version>01</version>
<rightsList>
<rights rightsURI="http://www.opendefinition.org/licenses/cc-by">Creative Commons Attribution</rights>
<rights rightsURI="info:eu-repo/semantics/openAccess">Open Access</rights>
</rightsList>
<descriptions>
<description descriptionType="Abstract"><p>አጠቃሎ የዚህ ጥናት ዋና አላማ በአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የአማርኛ ቋንቋ እጩ መምህራን ሀሳባቸውን በጽፉፍ የመግለጽ ችሎታ መፈተሸ ነው፡፡ጥናቱ የተካሄደው በአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ማሰልጠኛ ኮሌጅ ሲሆን በናሙናነት የተመረጡት በ2012 ዓ.ም የሦስተኛ አመት ተመራቂ እጩ መምህራን ናቸው ፡፡ተጠኝ እጩ መምህራኑ በቁጥር 45 ሲሆኑ በአንድ ቡድን የተደራጁ መሆናቸውና ቁጥራቸው ትንሽ በመሆኑ ጠቅላይ ንሞና ዘዴ በመጠቀም ሁሉም አባል ተጠኝ ሆነው ተመርጠዋል ፡፡የጥናቱን አላማ ከግብ ለማድረስ ቅኝታዊ ገላጭ ንድፍ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ለዚህ ጥናት አገልግሎት ላይ የዋለው መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ መለኪያ ፈተና ነወ፡፡በድርሰት የመጻፍ ችሎታ መለኪያ ፈተና የተሰበሰቡ መረጃዎች በዋናነት አይነታዊ በደጋፊነት መጠናዊ ዘዴ በመጠቀም ተተንትነዋል፡፡ የተገኘው ውጤትም በእያንዳንዱ የመጻፍ ንዑሳን ክሂሎች መካከል ከይዘት ውጭ የሀሳብ አደረጃጀት፣የቃላት አመራረጥና አጠቃቀም፣ሰዋስው አጠባበቅ እና ስርአተ አጻጻፍ ላይ የተመዘገበው ውጤት ዥቅተኛ መሆኑ በጥናቱ ተረጋገጧል፡፡ በፈተና የጠገኘውን ውጤት መነሻ በማድረግ ኮሌጁ ያስቀመጠውን የውጤት መወሰኛ በመጠቀም ደረጃ መስጠት ተሞክሯል፡፡ ይሀውም ከመቶ 61% ዝቅተኛ 36.6% መካከለኛ 2.4% ጥሩ በሚል ተለይቷል፡፡ይህም የሚያሳየው ሰፊውን ቦታ የያዘው በዝቅተኛ ደረጃ የተመዘገበው ውጤት ነው፡፡በአጠቃላይ ጥናቱ ውጤት የሚያመላክተው የእጩ መምህራኑ በአምስቱም የመጻፍ ንዑሳን ክሂሎች የተመዘገበው ዥቅተኛ ውጤት ሲሆን፤ይዘት በድግግሞሽ 2 በመቶኛ ሲሰላ 4.9% ከፍተኛ የተመዘገበ በድግግሞሽ 24 በመቶኛ 58.5% ጥሩ ደረጃ፣ በድግግሞሽ 15 በመቶኛ 36.6፣ ዝቅተኛ ሆኖ ከሌሎቹ ንኡሳን ክሂሎች የተሸለ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡የሀሳብ አደረጃጀት በመቶኛ 51.2% የቃላት አመራረጥና አጠቃቀም 58.5%፣ሰዋስዋዊ ትክክለኛነት 56.1%፣ስርአተ አጻጻፍ 65.9% በቅደም ተከተል በዝቅተኛ ደረጃ የተመዘሰገቡ መሆኑን በጥናቱ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ይህ የሚያሳየው ጥቅል ውጤቱ እጩ መምህራኑ ሀሳባቸውን በጽሁፍ የመግለጽ ችሎታቸው ዝቅተኛ ደርጃ ላይ የሚገኝ መሆኑን ነው፡፡በመጨረሻም በዚህ ጥናት ውስጥ የእጩ መምህራኑን የመጻፍ ችሎታቸውን ለማዳበር የሚደረገው ጥረት ውጤታማ እንዲሆን አስተያየቶች ተሰንዝረዋል፡፡</p></description>
</descriptions>
</resource>
| All versions | This version | |
|---|---|---|
| Views | 0 | 0 |
| Downloads | 0 | 0 |
| Data volume | 0 Bytes | 0 Bytes |
| Unique views | 0 | 0 |
| Unique downloads | 0 | 0 |