Thesis Open Access

የአማርኛ ቋንቋ ዕጩ መምህራን ሀሳባቸውን በጽሑፍ የመግለፅ ችሎታ ፍተሻ፤ በአርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተተኳሪነት

በአንጓች አየለ


DCAT Export

<?xml version='1.0' encoding='utf-8'?>
<rdf:RDF xmlns:rdf="http://www.w3.org/1999/02/22-rdf-syntax-ns#" xmlns:adms="http://www.w3.org/ns/adms#" xmlns:dc="http://purl.org/dc/elements/1.1/" xmlns:dct="http://purl.org/dc/terms/" xmlns:dctype="http://purl.org/dc/dcmitype/" xmlns:dcat="http://www.w3.org/ns/dcat#" xmlns:duv="http://www.w3.org/ns/duv#" xmlns:foaf="http://xmlns.com/foaf/0.1/" xmlns:frapo="http://purl.org/cerif/frapo/" xmlns:geo="http://www.w3.org/2003/01/geo/wgs84_pos#" xmlns:gsp="http://www.opengis.net/ont/geosparql#" xmlns:locn="http://www.w3.org/ns/locn#" xmlns:org="http://www.w3.org/ns/org#" xmlns:owl="http://www.w3.org/2002/07/owl#" xmlns:prov="http://www.w3.org/ns/prov#" xmlns:rdfs="http://www.w3.org/2000/01/rdf-schema#" xmlns:schema="http://schema.org/" xmlns:skos="http://www.w3.org/2004/02/skos/core#" xmlns:vcard="http://www.w3.org/2006/vcard/ns#" xmlns:wdrs="http://www.w3.org/2007/05/powder-s#">
  <rdf:Description rdf:about="https://doi.org/10.20372/nadre:19784">
    <rdf:type rdf:resource="http://www.w3.org/ns/dcat#Dataset"/>
    <dct:type rdf:resource="http://purl.org/dc/dcmitype/Text"/>
    <dct:identifier rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#anyURI">https://doi.org/10.20372/nadre:19784</dct:identifier>
    <foaf:page rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:19784"/>
    <dct:creator>
      <rdf:Description>
        <rdf:type rdf:resource="http://xmlns.com/foaf/0.1/Agent"/>
        <foaf:name>በአንጓች አየለ</foaf:name>
      </rdf:Description>
    </dct:creator>
    <dct:title>የአማርኛ ቋንቋ ዕጩ መምህራን ሀሳባቸውን በጽሑፍ የመግለፅ ችሎታ ፍተሻ፤ በአርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተተኳሪነት</dct:title>
    <dct:publisher>
      <foaf:Agent>
        <foaf:name>Zenodo</foaf:name>
      </foaf:Agent>
    </dct:publisher>
    <dct:issued rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#gYear">2025</dct:issued>
    <dct:issued rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#date">2025-10-14</dct:issued>
    <owl:sameAs rdf:resource="https://nadre.ethernet.edu.et/record/19784"/>
    <adms:identifier>
      <adms:Identifier>
        <skos:notation rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#anyURI">https://nadre.ethernet.edu.et/record/19784</skos:notation>
        <adms:schemeAgency>url</adms:schemeAgency>
      </adms:Identifier>
    </adms:identifier>
    <dct:isVersionOf rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:19783"/>
    <dct:isPartOf rdf:resource="https://nadre.ethernet.edu.et/communities/006"/>
    <owl:versionInfo>01</owl:versionInfo>
    <dct:description>&lt;p&gt;አጠቃሎ የዚህ ጥናት ዋና አላማ በአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የአማርኛ ቋንቋ እጩ መምህራን ሀሳባቸውን በጽፉፍ የመግለጽ ችሎታ መፈተሸ ነው፡፡ጥናቱ የተካሄደው በአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ማሰልጠኛ ኮሌጅ ሲሆን በናሙናነት የተመረጡት በ2012 ዓ.ም የሦስተኛ አመት ተመራቂ እጩ መምህራን ናቸው ፡፡ተጠኝ እጩ መምህራኑ በቁጥር 45 ሲሆኑ በአንድ ቡድን የተደራጁ መሆናቸውና ቁጥራቸው ትንሽ በመሆኑ ጠቅላይ ንሞና ዘዴ በመጠቀም ሁሉም አባል ተጠኝ ሆነው ተመርጠዋል ፡፡የጥናቱን አላማ ከግብ ለማድረስ ቅኝታዊ ገላጭ ንድፍ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ለዚህ ጥናት አገልግሎት ላይ የዋለው መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ድርሰት የመጻፍ ችሎታ መለኪያ ፈተና ነወ፡፡በድርሰት የመጻፍ ችሎታ መለኪያ ፈተና የተሰበሰቡ መረጃዎች በዋናነት አይነታዊ በደጋፊነት መጠናዊ ዘዴ በመጠቀም ተተንትነዋል፡፡ የተገኘው ውጤትም በእያንዳንዱ የመጻፍ ንዑሳን ክሂሎች መካከል ከይዘት ውጭ የሀሳብ አደረጃጀት፣የቃላት አመራረጥና አጠቃቀም፣ሰዋስው አጠባበቅ እና ስርአተ አጻጻፍ ላይ የተመዘገበው ውጤት ዥቅተኛ መሆኑ በጥናቱ ተረጋገጧል፡፡ በፈተና የጠገኘውን ውጤት መነሻ በማድረግ ኮሌጁ ያስቀመጠውን የውጤት መወሰኛ በመጠቀም ደረጃ መስጠት ተሞክሯል፡፡ ይሀውም ከመቶ 61% ዝቅተኛ 36.6% መካከለኛ 2.4% ጥሩ በሚል ተለይቷል፡፡ይህም የሚያሳየው ሰፊውን ቦታ የያዘው በዝቅተኛ ደረጃ የተመዘገበው ውጤት ነው፡፡በአጠቃላይ ጥናቱ ውጤት የሚያመላክተው የእጩ መምህራኑ በአምስቱም የመጻፍ ንዑሳን ክሂሎች የተመዘገበው ዥቅተኛ ውጤት ሲሆን፤ይዘት በድግግሞሽ 2 በመቶኛ ሲሰላ 4.9% ከፍተኛ የተመዘገበ በድግግሞሽ 24 በመቶኛ 58.5% ጥሩ ደረጃ፣ በድግግሞሽ 15 በመቶኛ 36.6፣ ዝቅተኛ ሆኖ ከሌሎቹ ንኡሳን ክሂሎች የተሸለ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡የሀሳብ አደረጃጀት በመቶኛ 51.2% የቃላት አመራረጥና አጠቃቀም 58.5%፣ሰዋስዋዊ ትክክለኛነት 56.1%፣ስርአተ አጻጻፍ 65.9% በቅደም ተከተል በዝቅተኛ ደረጃ የተመዘሰገቡ መሆኑን በጥናቱ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ይህ የሚያሳየው ጥቅል ውጤቱ እጩ መምህራኑ ሀሳባቸውን በጽሁፍ የመግለጽ ችሎታቸው ዝቅተኛ ደርጃ ላይ የሚገኝ መሆኑን ነው፡፡በመጨረሻም በዚህ ጥናት ውስጥ የእጩ መምህራኑን የመጻፍ ችሎታቸውን ለማዳበር የሚደረገው ጥረት ውጤታማ እንዲሆን አስተያየቶች ተሰንዝረዋል፡፡&lt;/p&gt;</dct:description>
    <dct:accessRights rdf:resource="http://publications.europa.eu/resource/authority/access-right/PUBLIC"/>
    <dct:accessRights>
      <dct:RightsStatement rdf:about="info:eu-repo/semantics/openAccess">
        <rdfs:label>Open Access</rdfs:label>
      </dct:RightsStatement>
    </dct:accessRights>
    <dcat:distribution>
      <dcat:Distribution>
        <dct:rights>
          <dct:RightsStatement rdf:about="http://www.opendefinition.org/licenses/cc-by">
            <rdfs:label>Creative Commons Attribution</rdfs:label>
          </dct:RightsStatement>
        </dct:rights>
        <dcat:accessURL rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:19784"/>
      </dcat:Distribution>
    </dcat:distribution>
    <dcat:distribution>
      <dcat:Distribution>
        <dcat:accessURL rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:19784"/>
        <dcat:byteSize>2097020</dcat:byteSize>
        <dcat:downloadURL rdf:resource="https://nadre.ethernet.edu.et/record/19784/files/38. luel.pdf"/>
        <dcat:mediaType>application/pdf</dcat:mediaType>
      </dcat:Distribution>
    </dcat:distribution>
  </rdf:Description>
</rdf:RDF>
0
0
views
downloads
All versions This version
Views 00
Downloads 00
Data volume 0 Bytes0 Bytes
Unique views 00
Unique downloads 00

Share

Cite as