Thesis Open Access
መልካሙኤባ…
<?xml version='1.0' encoding='utf-8'?>
<resource xmlns:xsi="http://www.w3.org/2001/XMLSchema-instance" xmlns="http://datacite.org/schema/kernel-4" xsi:schemaLocation="http://datacite.org/schema/kernel-4 http://schema.datacite.org/meta/kernel-4.1/metadata.xsd">
<identifier identifierType="DOI">10.20372/nadre:15352</identifier>
<creators>
<creator>
<creatorName>መልካሙኤባ…</creatorName>
</creator>
</creators>
<titles>
<title>ፅብረቃ ተኮር መጻፍዘዴየመፃፍችሎታንለማጎልበትያለውአስተዋፅኦ፤በኦሮሚያክልል በምዕራብ ወለጋዞን በወረጅሩሁለተኛደረጃትምህርትቤትአማርኛንእንደሁለተኛቋንቋ በሚማሩበዘጠነኛ ክፍልተማሪዎችተተኳሪነት፡፡</title>
</titles>
<publisher>Zenodo</publisher>
<publicationYear>2025</publicationYear>
<dates>
<date dateType="Issued">2025-08-05</date>
</dates>
<resourceType resourceTypeGeneral="Text">Thesis</resourceType>
<alternateIdentifiers>
<alternateIdentifier alternateIdentifierType="url">https://nadre.ethernet.edu.et/record/15352</alternateIdentifier>
</alternateIdentifiers>
<relatedIdentifiers>
<relatedIdentifier relatedIdentifierType="DOI" relationType="IsVersionOf">10.20372/nadre:15351</relatedIdentifier>
<relatedIdentifier relatedIdentifierType="URL" relationType="IsPartOf">https://nadre.ethernet.edu.et/communities/20-25</relatedIdentifier>
</relatedIdentifiers>
<rightsList>
<rights rightsURI="http://www.opendefinition.org/licenses/odc-by">Open Data Commons Attribution License</rights>
<rights rightsURI="info:eu-repo/semantics/openAccess">Open Access</rights>
</rightsList>
<descriptions>
<description descriptionType="Abstract"><p>ታሪኩለገሰ (ዶ/ር)</p>
<p>የጥናቱአቢይዓላማበፅብረቃተኮርመፃፍየመፃፍችሎታንበማጎልበትረገድያለውንአስተዋፅኦመመርመር ነበር፡፡የጥናቱአካባቢበኦሮሚያክልልበምዕራብወለጋዞንበለታስቡወረዳበወረጅሩሁለተኛደረጃ ትምህርትቤትነዉ፡፡ትምህርትቤቱየተመረጠውበዓላማተኮርየእጣናሙናነው፡፡ በዚሁትምህርትቤትበ2014ዓ.ምበ9ኛAእና9ኛBክፍልየሚማሩ50ተማሪዎችየጥናቱተሳታፊዎች ሆነዋል፡፡ጥናቱፈትነታዊ(የሁለትቡድንቅድመናድህረ)ነው፡፡ለመረጃመሰብሰቢያፈተናዎችአገልግሎት ላይውለዋል፡፡የቅድመትምህርት የመፃፍፈተና የተሳታፍዎችን ዳራዊ እውቀት ለመለካትና የጥናቱን ተሳታፍዎችለመምረጥተግባራዊተደርጓል፡፡ለስድስትሳምንታትበሳምንትሁለትቀንለጥናቱተሳታፍዎች ትምህርትተሰጥቷል፡፡ተሳታፍዎችበተሰጠውትምህርትያመጡትንለውጥለመለካትበድህረትምህርትፈተና መረጃተሰብስቧል፡፡መረጃውምበገላጭስታትስቲክስ (በአማካይና በመደበኛልይይትእና በድምዳሜያዊ (ነጠላ ልይይት) ተተንትኗል፡፡በውጤትትንተናውምበቅድመናድህረትምህርትፈተና አማካይውጤት መካከል ጉልህ ልዩነት (p,&lt; 0.05) ታይቷል፡፡ይህም የተማሪዎች የመፃፍ ችሎታ መሻሻሉን አሳይቷል፡፡በተመሳሳይ የጥናቱን ተሳታፍዎች የመፃፍ ችሎታ ለመፈተሽ የቅድመ ትምህርት የመጻፍ ችሎታ እና ትምህርቱ ከተሰጠ ቦሃላ የመጣውን ለውጥ ለማወቅ የድህረ ትምህርት የመጻፍ ችሎታን በጥናቱ ተሳታፍዎች ተሞልቷል፡፡በውጤቱም በቅድመና ድህረትምህርት የመፃፍ ችሎታ አማካይ ውጤት መካከል በስታትስቲክስ ጉልህ (p&lt;0.05) ልዩነት ታይቷል፡፡ይህም በፅብረቃተኮር መፃፍ የመፃፍ ችሎታን መማር የመፃፍ ችሎታ በመነሳሳት ረገድ አዎንታዊ ሚና እንዳለው አመላክቷል፡፡በፅብረቃተኮር መፃፍ የመፃፍ ትምህርት ሂደት የጽብረቃተኮር መፃፍ የመጻፍ ችሎታን ለመመርመር የተማሪዎች የማስተማሪያ መሳሪያ በመረጃ ምንጭነት አገልግሎዋል፡፡ይህም ተሳታፍዎቹ በጥናቱ መነሻ ስለፅብረቃተኮር መፃፍ ከነበራቸው ግንዛቤ አንፃር የፅብረቃተኮር መፃፍ የመጻፍ ችሎታን ግንዛቤያቸው እንደተሻሻለ አመላክቷል፡፡ በውጤቱ መሰረት በፅብረቃተኮር መፃፍ መፃፍን ማስተማር የተማሪዎችን የመፃፍ ችሎታ ለማሳደግ የጎላ ሚና ስላለው በመፍትሄነት ተጠቁሟል፡</p></description>
</descriptions>
</resource>
| All versions | This version | |
|---|---|---|
| Views | 0 | 0 |
| Downloads | 0 | 0 |
| Data volume | 0 Bytes | 0 Bytes |
| Unique views | 0 | 0 |
| Unique downloads | 0 | 0 |