Journal article Open Access
ሲሳይ ወርቁ
<?xml version='1.0' encoding='utf-8'?> <resource xmlns:xsi="http://www.w3.org/2001/XMLSchema-instance" xmlns="http://datacite.org/schema/kernel-4" xsi:schemaLocation="http://datacite.org/schema/kernel-4 http://schema.datacite.org/meta/kernel-4.1/metadata.xsd"> <identifier identifierType="DOI">10.20372/nadre:14773</identifier> <creators> <creator> <creatorName>ሲሳይ ወርቁ</creatorName> </creator> </creators> <titles> <title>የቋንቋዎች ጥናትና ጋዜጠኝነት ተቋም አማርኛ ቋንቋና ስነጽሁፍ ትምህርት ክፍሌ ዴህረ ምረቃ መርሃ ግብር</title> </titles> <publisher>Zenodo</publisher> <publicationYear>2025</publicationYear> <dates> <date dateType="Issued">2025-07-30</date> </dates> <resourceType resourceTypeGeneral="JournalArticle"/> <alternateIdentifiers> <alternateIdentifier alternateIdentifierType="url">https://nadre.ethernet.edu.et/record/14773</alternateIdentifier> </alternateIdentifiers> <relatedIdentifiers> <relatedIdentifier relatedIdentifierType="DOI" relationType="IsVersionOf">10.20372/nadre:14772</relatedIdentifier> </relatedIdentifiers> <rightsList> <rights rightsURI="http://www.opendefinition.org/licenses/odc-by">Open Data Commons Attribution License</rights> <rights rightsURI="info:eu-repo/semantics/openAccess">Open Access</rights> </rightsList> <descriptions> <description descriptionType="Abstract"><p>አህጽሮተ ጥናት የዚህ ጥናት ዋና አሊማ አጭር ሌቦሇዴን በይዘት ተኮር የማስተማር ዘዳ የተማሪዎችን የጽህፈት ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇው ሚና በሙከራ መፈተሸ ነው፡፡ ተጠኚዎች በቄሇም ወሇጋ ዞን በዯንቢ ድል ከተማ ቤዝ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የሚማሩ የዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ ሙከራዊ በመሆኑ ሇዚሁ ያመች ዘንዴ ካለት የመማሪያ ክፍልች ሁሇቱን በቀሊሌ እጣ ናሙና በመምረጥ የ9ኛA ተማሪዎች የቁጥጥር ቡዴን ሲሆኑ የ9ኛB ተማሪዎች ዯግሞ የሙከራ ቡዴን ሆነው ተመርጠዋሌ፡፡የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳው የጽህፈት ፈተና ሲሆን ሇቁጥጥር ቡዴኑ እና ሇሙከራ ቡዴኑ በቅዴመ ሌምምደና በዴህረ ሌምምደ ፈተና ተስጥቷሌ፡፡ በቅዴመ ሌምምደ ሇሁሇቱም ቡዴን የተሰጠው ፈተና ችልታቸውን ሇመሇካት ሲሆን፡ሇሙከራ ቡዴኑ በተያዘሇት ሇአንዴ ወር ከሁሇት ሳምንት ጊዜ በአጭር ሌቦሇዴ ይዘት ተኮር ዘዳ በተመረጠው ቅንጫቢ ማሇትም&lsaquo;&lsaquo; ጅብ ነች&rsaquo;&rsaquo; እና &lsaquo;&lsaquo; ያፈነገጠ ወጥመዴ&rsaquo;&rsaquo; የጽህፈት ክህልት ማሻሻያ መስፈርት መሰረት ሌምምዴ ካዯረጉ ቦኋሊ እና የቁጥጥር ቡዴኑ በተሇመዯው ከተማሩ ቦኋሊ በመጨረሻም ሇሁሇቱ ቡዴን ዴህረ ሌምምዴ ፈተና ተስጥቷሌ፡፡ ይህም የሆነበት የጽህፈት ክህልታቸው መሻሻሌ አሇመሻሻለን ሇመፈተሸ እንዯ መሆኑ መጠን ከፈተና የተገኘው ውጤት መረጃም በመጠናዊ ተስሌቷሌ፡፡ የቅዴመ ሌምምዴ ፈተናው ውጤት በቲ-ቴስት ቀመር ተሰሌቶ የተገኘው ውጤት የp ዋጋ 1.5 ሲሆን ይህ የሚያሳየው ሁሇቱ ቡዴኖች በቅዴመ ሌምምዴ ፈተና ጉሌህ ሌዩነት የላሊቸው መሆኑን ያሳያሌ፡፡ እንዱሁም በዴህረ ሌምምደ የተገኘው ፈተና ውጤት በቲ- ቴስት ተሰሌቶ የተገኘው ውጤት 7.5 ነው፡፡ ከዚህ ውጤት መረዲት እንዯተቻሇው በሁሇቱ ቡዴኖች የሙከራ ጊዜ ቦኋሊ የተገኘው ውጤት ሌዩነት መኖሩን ያሳያሌ፡፡የሙከራ ቡዴኑ አጭር ሌቦሇዴን በይዘት ተኮር ዘዳ የጽህፈት ክህልት ሌምምዴ መማራቸው የጽህፈት ክሂሊቸው መሻሻለን አሳይቷሌ፡፡ከዚህ የሙከራ ውጤት በመነሳት የተሊያዩ አጭር ሌቦሇዴን ይዘት ተኮር ዘዳ በመጠቀም የጽህፈት ክህልት ሇማሻሻሌ ያሇው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ በመማር ማስተማር ውስጥ በሰፊው ቢካተት እና ቢተገበር፡፡</p></description> </descriptions> </resource>
All versions | This version | |
---|---|---|
Views | 0 | 0 |
Downloads | 0 | 0 |
Data volume | 0 Bytes | 0 Bytes |
Unique views | 0 | 0 |
Unique downloads | 0 | 0 |