Journal article Open Access
ፀጋነሽ ወሌዯጊዮርጊስ
<?xml version='1.0' encoding='utf-8'?> <oai_dc:dc xmlns:dc="http://purl.org/dc/elements/1.1/" xmlns:oai_dc="http://www.openarchives.org/OAI/2.0/oai_dc/" xmlns:xsi="http://www.w3.org/2001/XMLSchema-instance" xsi:schemaLocation="http://www.openarchives.org/OAI/2.0/oai_dc/ http://www.openarchives.org/OAI/2.0/oai_dc.xsd"> <dc:creator>ፀጋነሽ ወሌዯጊዮርጊስ</dc:creator> <dc:date>2025-07-30</dc:date> <dc:description>የጥናቱ አማካሪ በሊይነሽ ዯነቀ (ድ.ር) አጠቃል የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ የአፌ መፌቻ ቋንቋቸው ኦሮምኛ የሆነ የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት እና ከትምህርቱ ውጤት ጋር ያሇውን ተዚምድ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካትም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር፣ በቦላ ክፌሇ ከተማ በሚገኘው ቡሌቡሊ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም 9ኛ ክፌሌ የሚማሩ ተማሪዎች ውስጥ 61 ወንዴ እና 50 ሴት በዴምሩ 111 አፊቸውን በአፊን ኦሮሞ የፇቱ ተማሪዎች በብዴግ ብዴግ የንሞና ዳ ተመርጠው ተዚምዶዊ ጥናት ተካሂዶሌ፡፡ የጥናቱን ዓሊማዎች መሰረት ያዯረጉ መረጃዎች የተሰበሰቡ ሲሆን የጽሐፌ መጠይቅን በመጠቀም ተማሪዎቹ ሇአማርኛ ቋንቋ ያሊቸው አመሇካከት ተፇትሿሌ፤ እንዱሁም በትምህርቱ ያሊቸው ውጤት በፇተና ተመዜኗሌ፡፡ ከጽሐፌ መጠይቁ እና ከፇተናው የተገኙት መረጃዎችም በፒርሰን ተዚምድ የማሳያ ስላት፣ በቀሊሌ ዴህረታዊ ትንበያ እና በባእዴ የናሙናዎች ቲ ቴስት መተንተኛ ዳዎች ተተንትነዋሌ፤ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተውም ተማሪዎቹ ሇአማርኛ ቋንቋ ባሊቸው አመሇካከትና በትምህርቱ ውጤታቸው መካከሌ ጉሌህ ተዚምድ የሇም፤ እንዱሁም አመሇካከታቸው ውጤታቸውን ሇመተንበይ ያሇው ዴርሻ ጉሌህ እንዲሌሆነ ጥናቱ አረጋግጧሌ፤ በመጨረሻም የተማሪዎቹ አመሇካከትና ውጤት ከፆታ አንፃር ጉሌህ ሌዩነት እንዯላሊቸው የጥናቱ ውጤት አመሊክቷሌ፡፡ በዙህ የጥናት ውጤት መሰረትም የሚከተለት መዯምዯሚያዎች ሊይ መዴረስ ተችሎሌ፡ የአፌ መፌቻ ቋንቋቸው ኦሮምኛ የሆነ የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ባሊቸው አመሇካከትና የትምህርቱ ውጤት መካከሌ ጉሌህ ተዚምድ የሇም።የተማሪዎቹ አመሇካከት ውጤታቸውን ሇመተንበይ ያሇው ዴርሻ ጉሌህ አይዯሇም።ተማሪዎቹ ሇአማርኛ ቋንቋ ያሊቸው አመሇካከትና ውጤት ከፆታ አንፃር የጎሊ ሌዩነት አይታይም፡፡</dc:description> <dc:identifier>https://zenodo.org/record/14769</dc:identifier> <dc:identifier>10.20372/nadre:14769</dc:identifier> <dc:identifier>oai:zenodo.org:14769</dc:identifier> <dc:relation>doi:10.20372/nadre:14768</dc:relation> <dc:rights>info:eu-repo/semantics/openAccess</dc:rights> <dc:rights>http://www.opendefinition.org/licenses/odc-by</dc:rights> <dc:title>ሇአማርኛ ቋንቋ ማስተማር የሁሇተኛ ዱግሪ በከፉሌ ማሟያነት የቀረበ ጥናት</dc:title> <dc:type>info:eu-repo/semantics/article</dc:type> <dc:type>publication-article</dc:type> </oai_dc:dc>
All versions | This version | |
---|---|---|
Views | 0 | 0 |
Downloads | 0 | 0 |
Data volume | 0 Bytes | 0 Bytes |
Unique views | 0 | 0 |
Unique downloads | 0 | 0 |