Thesis Open Access
ታከሇ ውብእጅግ
ኃይለ ድ/ር ግርማ
ዚህ ጥናት ዓሊማ በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ንግግርን ሲማሩ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መፇተሸ በ7ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሩነት ሊይ በማዴረግ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ የገሊጭ የምርምር ዘዳን ተግባራዊ አዴርጓሌ፡፡ ይህን አሊማ ሇማሳካት የወሌ-ተኢ ጢል እና የሲንጃ 1ኛ ዯረጃ ት/ቤት በአመቺ ንሞና ሉመረጥ ችሎሌ፡፡ ከትምህርት ቤት ውስጥ 48 ኢ- አፇ ፇት ተማሪዎች በጥናቴ ተተኳሪነት ተወስዯዋሌ፡፡ ሇተጠኚ ተማሩዎችም ፇተና ፣ የክፌሌ ውስጥ ምሌከታ እና የቡዴን ተኮር ውይይት በማዴረግ መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡ እንዱሁም አማርኛ ቋንቋን 7ኛ ክፌሌ የሚያስተምሩ መመ ህራን በጥቅሌ ንሞና በመውሰዴ ቃሇ መጠይቅ ተዯርጎሊቸዋሌ፡፡ የጥናቴ መረጃዎችን በመጠናዊና አይነታዊ የመረጃ ትንተና ስሌቶች ተብራርተዋሌ፡፡ በአጠቃሇይ በጥቱ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የተገኙ መረጃዎች አግባብነት ባሇው መንገዴ ትንታኔ ተዯርጎባቸዋሌ፡፡ በመጨረሻም በኢ- አፇ ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ንግግር ወቅት ያሇባቸው ችግር ምን እንዯሆነ በመግሇጽ የመፌትሄ ሀሳብ ሇመጠቆም ተሞክሯሌ፡፡ በችንዱሁም በጥናቱ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የተገኘው ውጠየት እንዯሚያሳየው የአማርኛ ቋንቋን በኢ- አፇ ፌት ተማሪዎች ዘንዴ ማጎሌበት የሚቻሇው የመማር ማስተማሩን ሂዯት ሉያግዙ እና ሉያጠናክሩ ይችሊለ ተብሇው የታሰቡ ጠቃሚ አስተያየቶች ቀርበዋሌ፡፡
3
| Name | Size | |
|---|---|---|
|
ዉብእጀግ ታከለ.pdf
md5:78f1be6ebf55b9900bde8d708a65bc45 |
914.0 kB | Download |
| All versions | This version | |
|---|---|---|
| Views | 0 | 0 |
| Downloads | 0 | 0 |
| Data volume | 0 Bytes | 0 Bytes |
| Unique views | 0 | 0 |
| Unique downloads | 0 | 0 |