Thesis Open Access

በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ውስጥ የቀረቡ የማንበብና የመጻፍ ክሂል መልመጃዎች ክሂሎቹን አቀናጅቶ ለማስተማር ያላቸው አመቺነት ፍተሻ

ደስታ አክሊሉ


DCAT Export

<?xml version='1.0' encoding='utf-8'?>
<rdf:RDF xmlns:rdf="http://www.w3.org/1999/02/22-rdf-syntax-ns#" xmlns:adms="http://www.w3.org/ns/adms#" xmlns:dc="http://purl.org/dc/elements/1.1/" xmlns:dct="http://purl.org/dc/terms/" xmlns:dctype="http://purl.org/dc/dcmitype/" xmlns:dcat="http://www.w3.org/ns/dcat#" xmlns:duv="http://www.w3.org/ns/duv#" xmlns:foaf="http://xmlns.com/foaf/0.1/" xmlns:frapo="http://purl.org/cerif/frapo/" xmlns:geo="http://www.w3.org/2003/01/geo/wgs84_pos#" xmlns:gsp="http://www.opengis.net/ont/geosparql#" xmlns:locn="http://www.w3.org/ns/locn#" xmlns:org="http://www.w3.org/ns/org#" xmlns:owl="http://www.w3.org/2002/07/owl#" xmlns:prov="http://www.w3.org/ns/prov#" xmlns:rdfs="http://www.w3.org/2000/01/rdf-schema#" xmlns:schema="http://schema.org/" xmlns:skos="http://www.w3.org/2004/02/skos/core#" xmlns:vcard="http://www.w3.org/2006/vcard/ns#" xmlns:wdrs="http://www.w3.org/2007/05/powder-s#">
  <rdf:Description rdf:about="https://doi.org/10.20372/nadre:10453">
    <rdf:type rdf:resource="http://www.w3.org/ns/dcat#Dataset"/>
    <dct:type rdf:resource="http://purl.org/dc/dcmitype/Text"/>
    <dct:identifier rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#anyURI">https://doi.org/10.20372/nadre:10453</dct:identifier>
    <foaf:page rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:10453"/>
    <dct:creator>
      <rdf:Description>
        <rdf:type rdf:resource="http://xmlns.com/foaf/0.1/Agent"/>
        <foaf:name>ደስታ አክሊሉ</foaf:name>
        <org:memberOf>
          <foaf:Organization>
            <foaf:name>Madda Walabu University</foaf:name>
          </foaf:Organization>
        </org:memberOf>
      </rdf:Description>
    </dct:creator>
    <dct:title>በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ውስጥ የቀረቡ የማንበብና የመጻፍ ክሂል መልመጃዎች ክሂሎቹን አቀናጅቶ ለማስተማር ያላቸው አመቺነት ፍተሻ</dct:title>
    <dct:publisher>
      <foaf:Agent>
        <foaf:name>Zenodo</foaf:name>
      </foaf:Agent>
    </dct:publisher>
    <dct:issued rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#gYear">2014</dct:issued>
    <dct:contributor>
      <rdf:Description>
        <rdf:type rdf:resource="http://xmlns.com/foaf/0.1/Agent"/>
        <foaf:name>ዶ/ር ወ/ ኪዳን ፍቅሩ</foaf:name>
        <org:memberOf>
          <foaf:Organization>
            <foaf:name>Madda Walabu University</foaf:name>
          </foaf:Organization>
        </org:memberOf>
      </rdf:Description>
    </dct:contributor>
    <dct:issued rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#date">2014-07-21</dct:issued>
    <dct:language rdf:resource="http://publications.europa.eu/resource/authority/language/AM"/>
    <owl:sameAs rdf:resource="https://nadre.ethernet.edu.et/record/10453"/>
    <adms:identifier>
      <adms:Identifier>
        <skos:notation rdf:datatype="http://www.w3.org/2001/XMLSchema#anyURI">https://nadre.ethernet.edu.et/record/10453</skos:notation>
        <adms:schemeAgency>url</adms:schemeAgency>
      </adms:Identifier>
    </adms:identifier>
    <dct:isVersionOf rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:10452"/>
    <dct:isPartOf rdf:resource="https://nadre.ethernet.edu.et/communities/mwu123-un"/>
    <dct:description>&lt;p&gt;አጠቃሎ&lt;/p&gt; &lt;p&gt;&amp;nbsp;&lt;/p&gt; &lt;p&gt;ይህ ጥናት የተካሄደው በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ውስጥ የቀረቡ የማንበብና የመጻፍ ክሂል መልመጃዎች ክሂሎቹን አቀናጅቶ ለማስተማር ያላቸው አመቺነት ፍተሻና ትንተና ላይ ሲሆን የዚህ ጥናት ዓላማ በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ውስጥ የቀረቡ የማንበብና የመጻፍ ክሂል መልመጃዎች ክሂሎቹን አቀናጅቶ ለማስተማር ያላቸውን አመቺነት መፈተሽና መተንተን ነው ፡፡ የአጠናን ዘዴው ቅይጥ የምርምር ዘዴ ሲሆን ዓይነታዊ ምርምር ፤ እንደዚሁም በደጋፊነት መጠናዊ ምርምር አገልግሎት ላይ የዋለ ሲሆን በመማሪያ መጽሐፉ ውስጥ የቀረቡት የማንበብ መልመጃዎች የቀረቡበት መንገድ የተማሪዎችን የማንበብ ክሂል ለማዳበርና ለማጎልበት በሚያስችል ሁኔታ ቀርበዋል ወይ ? የመጻፍ ክሂል መልመጃዎች ተማሪዎችን ከልዩ ልዩ የጽሕፈት ዓይነቶችና ልምምዶች ጋር እንዲተዋወቁና እንዲተገብሩ በሚያመች መልክ ቀርበዋል ወይ ? እና የሁለቱ ክሂል መልመጃዎች ክሂሎቹን አቀናጅቶ ለማስተማር በሚያስችል መንገድ ቀርበዋል ወይ ? የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ የሰነድ ፍተሻና የጽሑፍ መጠይቅ በማዘጋጀት ፤ በእነዚህ የመረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያዎች መረጃ ከተሰበሰበ በኋላ በመጀመሪያ በመዛግብት ፍተሻ የተገኙት መረጃዎች በገላጭ የአተናተን ስልት ተተትነዋል ፤ እንዲሁም የጽሑፍ መጠይቁን ከሞሉት የተገኙት መረጃዎችም መለኪያ ተሰጥቷቸው በመቶኛ ከተገለጹ በኋላ በጽሑፍ መጠይቁ የተገኙት መረጃዎችም የመዛግብት ፍተሻውን በሚያጠናክር መንገድ ተተትነው የቀረቡ ሲሆን በመቶኛ ተተትነው በገላጭ የአተናተን ስልት ተገልፆ ለዚህ ውጤት ደርሷል ፡፡ በዚህ መሠረት በአዛምድ የአጠያየቅ ስልት በመማሪያ መጽሐፉ ውስጥ የቀረበ መልመጃም ሆነ ጥያቄ አለመኖሩ ፣ የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች በአምስቱ ምንባቦች ውስጥ የቀረቡ ሲሆን በሌሎቹ አምስቱ ምንባቦች ውስጥ ቀርበው አለመገኘት ፣ ለንባብ ጊዜ የተደለደለው ክፍለ ጊዜ አናሳ መሆኑ ታይቷል ፡፡ ከዚህ በመነሳት ለመጽሐፍ አዘጋጆች ሁሉንም የአጠያየቅ ስልቶች ባካተተ መልኩ መልመጃዎቹ ቢቀርቡ ፣ ለንባብ ትምህርት የተመደበው የክፍለ ጊዜ ድልድል ቢታሰብበትና የንባብ ትምህርት ተግባራት በሁሉም ምንባቦች ውስጥ በተጣጣመ መልኩ ቢቀርቡ የተሻለ ይሆናል ፡፡ እንዲሁም ለጥናት አድራጊዎችና ተመራማሪዎች በዚህ ጥናት ዙሪያ ብዙ ያልተነኩና ያልተጠቀሱ በርካታ ችግሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ ጥናት ቢያደርጉ ጠቃሚ ይሆናል::&amp;nbsp; &amp;nbsp; &amp;nbsp;1&lt;/p&gt;</dct:description>
    <dct:accessRights rdf:resource="http://publications.europa.eu/resource/authority/access-right/PUBLIC"/>
    <dct:accessRights>
      <dct:RightsStatement rdf:about="info:eu-repo/semantics/openAccess">
        <rdfs:label>Open Access</rdfs:label>
      </dct:RightsStatement>
    </dct:accessRights>
    <dcat:distribution>
      <dcat:Distribution>
        <dct:rights>
          <dct:RightsStatement rdf:about="http://www.opendefinition.org/licenses/cc-by">
            <rdfs:label>Creative Commons Attribution</rdfs:label>
          </dct:RightsStatement>
        </dct:rights>
        <dcat:accessURL rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:10453"/>
      </dcat:Distribution>
    </dcat:distribution>
    <dcat:distribution>
      <dcat:Distribution>
        <dcat:accessURL rdf:resource="https://doi.org/10.20372/nadre:10453"/>
        <dcat:byteSize>2023005</dcat:byteSize>
        <dcat:downloadURL rdf:resource="https://nadre.ethernet.edu.et/record/10453/files/aklu.pdf"/>
        <dcat:mediaType>application/pdf</dcat:mediaType>
      </dcat:Distribution>
    </dcat:distribution>
  </rdf:Description>
</rdf:RDF>
0
0
views
downloads
All versions This version
Views 00
Downloads 00
Data volume 0 Bytes0 Bytes
Unique views 00
Unique downloads 00

Share

Cite as